የተለያዩ መጣጥፎችና ዜናዎች | Articles & News

የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት

1 የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት Posted on September 26, 2016 by መስፍን ወልደ-ማርያም (Mesfin Wolde-Mariam) መስፍን ወልደ ማርያም መስከረም 2009 የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ   የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የሚቻለው እንዴት ነው?››

Read More

ኢህአዴግ ካልታደሰ አይወድቅም

በስዩም ተሾመ አብዛኞቹ ተቃዋሚዎች “ኢህአዴግ በቅርቡ ይወድቃል” ሲሉ፣ ደጋፊዎቹ ደግሞ “በቅርቡ ይታደሳል” እያሉ ይገኛል። ከመቼውም ግዜ በላይ በሀገሪቱ ፖለቲካ ለውጥ ስለማስፈለጉ ግን ሁለቱም ወገኖች አምነው የተቀበሉት ይመስላል። ይህ ለውጥ ደግሞ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ከኢህአዴግ ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው። የሀገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እንደ መንግስት በኢህአዴግ ላይ ውድቀት ወይም ተሃድሶ ሊያስከትል ይቻላል። ታዲያ እዚህ ጋር

Read More

መሪዎቻችን ስልጣን ላይ ሙጭጭ የሚሉባቸው ሦስት ምክንያቶች

በስዩም ተሾመ የእኛ ሀገር ባለስልጣናት ከስልጣን መውረድ በጣም ያስፈራቸዋል። ይህ ከሚኒስትር እስከ ቀበሌ ሊቀመንበር ባሉት የስልጣን እርከኖች የሚስተዋል ችግር ነው። በራስ ፍቃድ ስልጣን መልቀቅ ቀርቶ፣ “በስራው ላይ ከፍተኛ የአቅም ማነስ ችግር አለበት” የተባለ ባለስልጣን እንኳን ከስልጣኑ ወርዶ-አይወርድም። አንዳንድ ምሳሌዎችን ለመጥቀስ ያህል፤ ከሚኒስትርነት ወረደ የተባለ ባለስልጣን በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ይሆናል፣ ከክልል ወይም ከዩኒቨርሲቲ ፕረዘዳንትነት

Read More

ከኢህአዴግ የባሰ ፀረ-ልማት አለ እንዴ?

በስዩም ተሾመ ለዘመናት ዩራኒዩም (uranium) ከብር ማዕድን የሚገኝ አላስፈላጊ ተረፈ ምርት ተደርጎ ይወሰድ ነበር። የዩራኒዩም የቀድሞ መጠሪያው “pitchblende” ሲሆን ቃሉ “pechblende” ከሚለው የጀርመንኛ ቃል የመጣ ነው። በጀርመንኛ “pech”ማለት ደግሞ አላስፈላጊ የሆነ ውዳቂ ነገር (failure, nuisance) እንደማለት ነው። በዚህ መልኩ አላስፈላጊ ተረፈ-ምርት ተብሎ ሲጣል የነበረ ማዕድን በ1930ዎቹ ከፍተኛ የኃይል ምንጭ ለመሆን በቃ። ለረጅም ዘመናት እንደ ተራ

Read More

የኦህዴድ ተሃድሶ፡ ከማሳደድ ወደ ማውረድ

በስዩም ተሾመ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ሁለት ከፍተኛ አመራሮቹን፤ የፓርቲው ሊቀመንበርና የክልሉ ፕረዘዳንት የነበሩትን አቶ ሙክታር ከዲር እና ምክትል ሊቀመንበር የነበረችውን ወ/ሮ አስቴር ማሞ ከኃላፊነት ማውረዱ ተገልጿል። በምትኩ አቶ ለማ መገርሳን ሊቀመንበር እና ዶ/ር ገበየሁ ወርቅነህን በም/ሊቀመንበርነት መርጧል። ኦህዴድ/ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮቹን ከኃላፊነት ማውረዱ በድርጅቱ ውስጥ “ተሃድሶ” እየተካሄደ ስለመሆኑ ይጠቁማል? ሁለቱ ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት ለመውረድ

Read More

ልማት የሕዝብ ነው፣ መንግስት ጥገኛ ነው

አብዛኞቹ የኢህአዴግ ባለስልጣናት በሀገሪቱ ታይቶ የማይታወቅ ልማትና እድገት እያስመዘገቡ እንደሆነ ያስባሉ። ነገር ግን፣ እነሱ እንደሚሉት በሀገሪቱ ታይቶ የማይታወቅ ልማትና እድገት እያስመዘገቡ አይደለም። ይሄን ያልኩበት ምክንያት “ኢህአዴግ ልማት አምጥቷል/አላመጣም” ወደሚለው ጉንጭ-አልፋ ክርክር ለመግባት ፈልጌ አይደለም። የኢህአዴግ መንግስት ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ሁሉም መንግስታት በራሳቸው የልማትና እድገት ምንጭ ሊሆኑ አይችሉም። ምክንያቱም መንግስት በሀገር ልማትና እድገት ውስጥ ከደጋፊነት የዘለለ

Read More

ኣምደኞች | Contributors

Proin gravida nibh vel velit auctor aliquet. Aenean sollicitudin, lorem quis bibendum auctor, nisi elit consequat ipsum, nec sagittis sem nibh id elit.

John Doe

( Hr Manager )

Proin gravida nibh vel velit auctor aliquet. Aenean sollicitudin, lorem quis bibendum auctor, nisi elit consequat ipsum, nec sagittis sem nibh id elit.

John Doe

( Hr Manager )

Proin gravida nibh vel velit auctor aliquet. Aenean sollicitudin, lorem quis bibendum auctor, nisi elit consequat ipsum, nec sagittis sem nibh id elit.

John Doe

( Hr Manager )